በሥጋት የተዋጠው መጪው የብሩንዲ ምርጫ DW Amharic March 13, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ቡሩንዲ አጠቃላይ ምርጫ ልታካሂድ ጥቂት ወራት ቀር ቷት ሳለ ፣ ከወዲሁ ፍርሃት የነገሠ መስሏል። ፕሬዚዳንት ፒዬር እንኩሩንዚዛን የሚተቹ በየጊዜው የግድያ ዛቻ እንደሚሰነዘርባቸው ይነገራል።