የሳዑዲ አረቢያና የስዊድን ዉዝግብ DW Amharic March 13, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሳዑዲ መሪዎች የስቶክሆልምን እርምጃ ለመበቀል ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሯ በአረብ ሊግ ጉባኤ ላይ ንግግር እንዳያሰሙ ሲያግዱ፤ በስቶኮሆልም የሳዑዲ አረቢያ አምባሳደርንም ወደ ሐገራቸዉ ጠርተዋል።