የአሸባብ ጥቃት፤ የኢትዮጵያ ወታደሮች መገደል DW Amharic March 12, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አሸባብ በጣም መዳካሙን የሶማሊያ መንግሥትና ደጋፊዎቹ መናገር ከጀመሩ ከሁለት ዓመት በላይ ተቆጠረ።ሶማሊያ ግን የአክራሪዉ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን ጥቃት ተለይቷት አያዉቅም።ሆቴሎች፤ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ፅሕፈት ቤቶች፤ አብያተ-መንግሥታት፤ መስሪያ ቤቶች፤ የጦር ሠፈሮች፤ አዉሮፕላን ማረፊያዎች፤ የመሰብሰቢያ አዳራሾች ሁሉም ይጠቃሉ፤ ሁሌም ይሸበራሉ።