የሰላም ዉልና የሽብር ጥቃት በማሊ DW Amharic March 11, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በማሊ ዋና ከተማ ባማኮ ባለፈዉ ሳምንት መጨረሻ የደረሰዉ ጥቃት በሀገሪቱ መንግሥትና በቱአሬግ አማፅያን መካከል የተጀመረዉን የሰላም ድርድር ለማደናቀፍ ያለመ ነዉ በማለት መንግሥትና ፈረንሳይ አዉግዘዋል። በጥቃቱ አንድ የቤልጅና አንድ የፈረንሳይ ዜጎችን ጨምሮ አምስት ሰዎች ተገድለዋል።