አዲስ የጥንታዊው ሰው ቅሪተ አካል በኢትዮጵያ DW Amharic March 11, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈው ሳምንት፣ በዛሬዋ ዕለት ነበረ፣ የሳይንሱ ዓለም ፣ በተለይም የጥንታዊው ሰውም ሆነ ቅድመ ሰው ቅሪተ አካል ተመራማሪዎች ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ 2,8 ሚሊዮን ዓመት ገደማ ዕድሜ ያለው መንገጭላ ከ 5 ጥርስ ጋር መገኘቱን በይፋ በማሳወቅ ደስታቸውን