የመብት ህጎች እና ድንጋጌዎች የተቆለሉባት ግን የቤት ስራዋ የደቆሳት ሃገር – ‪የምንሊክ ሳልሳዊ የሳምንቱ መልእክት

የህግ የበላይነት ባልተከበረበት ሀገር ስለዴሞክራሲያዊ መብቶች ማንሳት ተገቢ አይደለም፡፡ ጥላቻ በፈጠረው ፍርሃት ብቻ ወያኔ በፈበረካቸው ህጎች ዜጎች ለመጥለፍ እያዋሉት ነው::
የምንሊክ ሳልሳዊ የሳምንቱ መልእክት የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ