የአዉሮጳ ጥምር ጦር ምሥረታ እቅድ DW Amharic March 10, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሩስያና በአዉሮጳ ሕብረት መካከል ዉጥረት ባለበት በአሁኑ ወቅት የአውሮጳ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ዣን ክሎድ ዩንከር፣ አዉሮጳ አቀፍ ጦር ሠራዊት እንዲቋቋም ሐሳብ ማቅረባቸው በአዉሮጳ ሃገራት ፖለቲከኞች ዘንድ ከፍተኛ ዉይይትን ቀስቅሶአል።