የተቃዋሚዎቹ ጠበቃ ተደበደቡ DW Amharic March 10, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ደብዳቢዉ ከአቶ ተማም ጋር አብሮ በነበሩና ባካባቢዉ ሰዎች ትብብር ተይዞ ሲጠየቅ የአዕምሮ በሽተኛ ይመስል የተለያዩ ፖለቲካዊ ርዕሶችን እያነሳ ይናገር እንደነበር የዓይን ምስክሮች አስታዉቀዋል።