ላይቤሪያ እና የኢቦላ ትግል DW Amharic March 9, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ላይቤሪያ ከገዳዩ የኢቦላ ተህዋሲ ነጻ የምትሆንበትን ቀን በጉጉት እየጠበቀች ነው። ባለፈው ሳምንት የመጨረሻዋ የኢቦላ ህመምተኛ ከሆስፒታል ወጥተዋል።ላለፉት ሁለት ሳምንታት አዲስ የኢቦላ ህመምተኛ አለመገኘቱ ተሰምቷል።ባለፈው አመት በምዕራብ አፍሪቃ የተከሰተው የኢቦላ ተህዋሲ ወረርሽኝ ከሶስት ሺ በላይ ላይቤሪያውያንን ለሞት ዳርጓል።