የስፖርት ዘገባ፤ የካቲት 30 ቀን፣ 2007 ዓ.ም DW Amharic March 9, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የባርሴሎናው ሊዮኔል ሜሲ ዳግም ሐትርቲክ በመስራት በላሊጋው ያስቆጠረው ግብ ከሪያል ማድሪዱ ክሪስትያኖ ሮናልዶ ተስተካክሏል። የስፔኑ ኃያሉ ሪያል ማድሪድ አሠልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲ ለመጀመሪያ ጊዜ ሜዳ ውስጥ በደጋፊያቸው ዘለፋ እና ጩኸት ገጥሟቸዋል። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ትናንት ፓሪስ ከተማ ውስጥ ፍፁም የበላይነታቸውን አስመስክረዋል።