የሃሳብ ነፃነት በቱኒዚያ DW Amharic March 4, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የቱኒዚያ ወታደራዊ ፍርድ ቤት የድረገጽ ጸሐፊ በሆነዉ ቱኒዚያዊ ያሲን አያሪ ላይ የጦሩን ስም በማጥፋት ወንጀል እስራት ፈረደ። ያሲን የተከሰሰዉ የሀገሪቱ የጦር ኃይል መኮንኖች እና የመከላከያ ባለስልጣናት የሚፈፅሙትን የገንዘብ ብክነት አስመልክቶ ከሀገሩ ዉጭ ሆኖ በድረገጽ በመጻፉ ነዉ።