የኢትዮጵያ መንግስት ድረ-ገጾች DW Amharic March 4, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic መንግሥታት በኢንተርኔት አማካይነት ከዜጎቻቸዉጋር የሚደረግ ግንኙነት E-Government በመባል ይታወቃል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ክፍል ባደረገዉ ጥናት መሰረት ደቡብ ኮሪያ፤አውስትራሊያ፤ሲንጋፖር እና ፈረንሳይ ይህን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ቀዳሚዉን ሥፍራ ይይዛሉ።