የተገታተሩ ደም ሥሮች/ሔሞሮይድስ DW Amharic March 3, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኪንታሮት በተለያዩ የሰዉነት ክፍሎቻች ላይ የሚወጣ ከቆዳ በሽታዎች አንዱ መሆኑን ባለሙያዎች ይናገራሉ። መነሻ ምክንያቱ ደግሞ ቫይረስ ወይም ተሐዋሲ ነዉ።