ፖሃምባ ለላቀ አመራራቸው ተሸለሙ VOA Amharic March 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሥልጣን ዘመናቸው በአፍሪካ አህጉር የላቀ የአመራር ብልጫ ላሳዩት የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ሂፊኬፑንዬ ፖሃምባ የሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽን ሽልማት ዛሬ ተሰጠ፡፡