የየመን ቀዉስና የዉጪ ሐይላት DW Amharic March 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሁቲ አማፂዎች ርዕሰ-ከተማ ሰነዓ የዶለዉ ግን ከኢራን ርዳታ ይልቅ በዩናይትድ ስቴትስና በአረብ ተባባሪዎችዋ የሚረዱት የየመን ተቀናቃኝ ፖለቲከኞች ግራ አጋቢ ግን ተመሳሳይ የጅል ስልት ነዉ።የፕሬዝዳንት አብድ ረቦ መንሱር ሐዲ፤ የዓሊአብደላ ሳላሕና የጄኔራል አሊማ ሑሴይን ተቃራኒ ግን ተመሳሰይ ሴራ።