ከፍተኛ የሐዘን መግለጫ ሰላማዊ ሰልፍ በሞስኮ DW Amharic March 1, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic 70 ሽህ የሚሆን የሞስኮ ነዋሪ በክሬምሊኑ ቤተ-መንግሥት ላይ የሰላ ትችት በማቅረባቸዉ የሚታወቁት የሩስያ መንግሥት ዋንኛ ተቃዋሚ ፖለቲከኛ ቦሪስ ኔምትሶፍ ግድያን በተመለከተ ሐዘኑን በሰልፍ ገለፀ። የሩስያዋ ሁለተኛ ሰፊ ከተማ በሆነችዉ በሳንክት ፒተርስበርግም ቢያንስ 2500 ተቃዋሚ ሰልፈኞች አደባባይ በመዉጣት ሐዘናቸዉን ገልፀዋል።