«እንደ ታንጎ ዳንስ»-የደቡብ ሱዳን ድርድር DW Amharic February 27, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ሃይሎች ድርድር በምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ-መንግስታት አማካኝነት አዲስ አበባ ላይ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ድርድሩን በጥሞና የሚከታተሉ የፖለቲካ ተንታኞች ድርድሩ ፋይዳ ቢስ ነው ሲሉ ይተቻሉ።