የአሜሪካዊዉ ወታደር የጥገኝነት ጥያቄ DW Amharic February 26, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዛሬ ያስቻለዉ የአዉሮጳ ሕብረት ፍርድ ቤት ግን የሺፕሐርድን የጥገኝነት ጥያቄ አልደገፈዉም።ጨርሶም ዉድቅ አላደረገዉም።በፍርድ ቤቱ ዉሳኔ መሠረት ሺፕሐርድ አልዘምትም ለማለቱ ወይም የነበረበትን የጦር ክፍል ለመክዳቱ ያቀረበዉን ምክንያት በመረጃ ማስደገፍ አለበት።