የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ካርዲናል በዓለ ሢመት DW Amharic February 23, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አባ ብርሃነ የሱስ ፤ ከሁለት ወራት ገደማ በፊት ከሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርእሰ ሊቀነ ጳጳሳት ፍራንስስ ፣ የካርዲናልነት ማዕረግ ማግኘታቸው የሚታወስ ነው።