የሕወሓት 40ኛ የምሥረታ ዓመት አከባበር በመቀሌ DW Amharic February 18, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የካቲት 11፣ 1967 ዓም የተመሠረተው የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ 40ኛ የምሥረታ ዓውዳመት በመቀሌ ከተማ ተከበረ። የሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ 40ኛ የምሥረታ ዓመት በተለያዩ ቦታዎች እና ዝግጅቶች ሲከበር ነው የሰነበተው።