የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፈተናዎች DW Amharic February 17, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት ሃዲድ በተሽከርካሪዎች ጉዳት እየደረሰበት ነው። መንገደኞችም የባቡር መከለያ አጥሮችን በመዝለል መሻገር መጀመራቸው ለተሽከርካሪ እና ባቡር ትራንስፖርቱ ስጋት ሆኗል። በአዲስ አበባ መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የመንገድ ደህንነት ባለሙያ ሁኔታው ትኩረት እንደሚያሻው ተናግረዋል።