60ኛ ዓመቱን ያከበረው የጀርመን ት/ቤት DW Amharic February 17, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአዲስ አበባ የሚገኘው የጀርመን ትምህርት ቤት ትናንት የተመሰረተበትን 60 ዓመት አከበረ። በነዚህ ዓመታት ውስጥ በርካታ ኢትዮጵያውያንን እና ጀርመናውያንን አስተምሮ ለከፍተኛ የሥራ ደረጃ እንዳበቃ ተነግሮለታል።