መፍትሄ የታጣለት የስደተኞች እልቂት DW Amharic February 17, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሜዴትራንያን ባህር በኩል ወደ አውሮፓ ለመግባት ሲሞክሩ በጉዞ ላይ ህይወታቸው የሚያልፍ ስደተኞች ቁጥር ባለፈው ዓመት በመጠኑ ቀንሶ ነበር ። ሆኖም ባለፈው ሳምንት ቁጥራቸው ከ300 በላይ የተገመተ ስደተኞች የሜዲቴራንያን ባህር ሲሳይ ሆነዋል ። የቀጠለው የባህር ስደተኞች እልቂትና መላው የዛሬው ትኩረት ነው ።