መድረክ በምርጫ ካሸነፈ የብሄራዊ አንድነት መንግስት እንደሚመሰርት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ VOA Amharic February 16, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አራት ክልላዊ ድርጅቶችን ያቀፈው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራስያዊ አንድነት መድረክ በምን መልክ በምርጫው እንደሚሳተፍና ስለዝግጅቶቹ እንዲሁም ስለሚወዳደርባቸው ነጥቦች እንዲያብራሩልን የድርጅቱ ፕረዚዳንት ፕሮፊሰር በየነ ፄጥሮስን ጋብዘናል።