የከምባታ ሕዝቦች ኮንግረስ አቤቱታና ምርጫ ቦርድ DW Amharic February 16, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የከምባታ ሕዝቦች ኮንግረስ ፣ ምርጫ ቦርድ በቴሌቪዥን በሰጠው መግለጫ ፓርቲው ምልክት ወስዶ እጩዎቹን ግን አላስመዘገበም ማለቱን አግባብነት የሌለው ሲል ወቅሷል።