የሰብዓዊ መብት ጥሰት በዳርፉር DW Amharic February 16, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የሱዳን መንግሥት ጦር ባለፈው ጥቅምት በሀገሪቱ ምዕራባዊ ክፍለ ሃገር በዳርፉር ከተማ በርካታ ሴቶችና ህፃናትን ደፍሯል ሲል የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ሂዩመን ራይትስ ዋች ባለፈው ሳምንት አጋልጧል ።