አዲሱ የሶማሊያ ካቢኔ DW Amharic February 11, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አዲሱ የሶማሊያ ካቢኔ ሃገሪቱን ከሁከትና አመፅ ነፃ አድርጎ የመምራት ሃላፊነት ተረክቧል ። 25 አባላት ያሉት አዲሱ ካቢኔ ከትናንት በስተያ ነበር በሶማሊያ ፓርላማ የፀደቀው ። የሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኦማር አብዱረሺድ አሊ ሻርማርኬ ለፓርላማው ያቀረቡት ካቢኔ የጸደቀው ከ3 ሙከራ በኋላ ነው ።