አሳዛኙ የስደተኞች እልቂት DW Amharic February 11, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈው ሰኞ በሜዲትራንያን ባህር በኩል ወደ ኢጣልያ በጀልባ በመጓዝ ላያ የነበሩ የ27 አፍሪቃውያን ስደተኞች አሳዛኝ እሟሟት አነጋግሮ ሳያበቃ ዛሬ ደግሞ ከ300 በላይ ስደተኞች የተሳፈሩባቸው ጀልባዎች ሰጥመው እዚያው ሜዲትራንያን ባህር ውስጥ ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተዘግቧል ።