ትራምፕ የፓናማ ቦይ፣ ግሪንላንድን እና ካናዳን ለመጠቅለል ለምን ፈለጉ?

ዶናልድ ትራምፕ የፓናማ ቦይን፣ ጎረቤታቸውን ካናዳን እና ግሪንላንድ ደሴትን በአሜሪካ ይዞታ ሥር ለማስገባት ፍላጎት እንዳላቸው ባለፉት ሳምንታት በተደጋጋሚ በይፋ እየተናገሩ ነው። ትራምፕ ይህንን አገራቱን ያስቆጣውን ሃሳብ የሰነዘሩት ለምንድ ነው? ንግግራቸውስ ከምር ነው?