ከአፍሪቃ የሚወጣዉ የተጭብረበረ ገንዘብ DW Amharic February 10, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic እንደ ጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር ከ1970-እስከ 2008 በተቆጠረዉ ሐምሳ- ዓመት ግድም ከኢትዮጵያ 16.5 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ዉጪ መዉጣቱን አንድ ጥናት ጠቆመ።ባለፉት አርባ-ስምት ዓመታት ከመላዉ አፍሪቃ ወደ ዉጪ የወጣዉ የተጭበረበረ ገንዘብ መጠን አንድ ትሪሊዮን ዶላር ደርሷል።