አንድነት በራሱ ሰርጎ ገቦች ባደረሱት ጉዳት አይደለም ችግር ውስጥ የገባው፤ በምርጫ ቦርዱ ግልፅ ውሳኔ ነው፤ ሰርጎ ገቦቹ አምስት ወይም ስድስት አይሞሉም››
አስራት አብርሃ
አቶ አስራት አብርሃ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የቀድሞው የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነበሩ፡፡ አቶ አስራት አብርሃ በምርጫ ቦርድ ውሳኔ ላይ፣ በግንቦቱ አገራዊ ምርጫ፣ ምርጫ ቦርድ እውቅና በሰጣቸው የአንድነት አመራሮች ዙሪያ እንዲሁም በአጠቃላይ ስለ ወደፊቱ የአንድነት ፓርቲ ዕጣ ፈንታ የየኛ ፕሬሱ ያዕቆብ ብርሃኑ አነጋግሯቸዋል፡፡ መልካም ንባብ፡፡ ––[ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]—-
The post አንድነት በራሱ ሰርጎ ገቦች ባደረሱት ጉዳት አይደለም ችግር ውስጥ የገባው፤ በምርጫ ቦርዱ ግልፅ ውሳኔ ነው፤ ሰርጎ ገቦቹ አምስት ወይም ስድስት አይሞሉም›› appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.