ዳኛው ከጦማሪዎቹ እና ጋዜጠኞቹ ችሎት ራሳቸውን አገለሉ DW Amharic February 5, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በእስር ላይ የሚገኙት ስድስት ጦማሪያንና ሶስት ጋዜጠኞች የሚዳኙት የመሃል ዳኛ በፈቃዳቸው ራሳቸውን አገለሉ።ተከሳሾቹ ጥር 26 ቀን 2007 ዓ.ም. ያቀረቡትን የዳኛው ይነሱልን ጥያቄ ፍርድ ቤቱ ውድቅ አድርጎት የነበረ ቢሆንም የመሀል ዳኛው አቶ ሸለመ በቀለ በፈቃደኝነት ራሳቸውን አግልለዋል።