የጋውክ የታንዛኒያ ጉብኝት DW Amharic February 5, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን ፕሬዝዳንት ዮአሂም ጋውክ የአምስት ቀናት የታንዛኒያ ጉብኝት ነገ ያበቃል ። የጉብኝታቸው ዋነኛ ዓላማ የረዥም ጊዜ ታሪክ ያለውን የሁለቱ አገሮች ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር ነው ። ጋውክ ከታንዛኒያ ባለሥልጣናት ጋር ከተወያዩባቸው ዐርዕስት ውስጥ የሁለቱ ሃገራት የኤኮኖሚ ግንኙነት ይገኝበታል ።