ኢትዮጵያ የምርጫ ዝግጅት፤ክፍፍልና ዉዝግብ DW Amharic February 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አምባገነን፤ ወታደራዊ፤ ሶሻሊስታዊ፤ ጦረኛ እየተባለ የሚወገዝ፤የሚወቀስ፤ የሚተቸዉ የደርግ ሥርዓት ከተወገደ ሃያ-አራት ዓመት ሊደፍን እነሆ ወራት ቀሩት።ያኔ የነበረዉ ተስፋ ወይም ቃል የተገባዉ የመድብለ ፓርቲ፤ የዴሞክራሲ፤ የፍትሐዊ ሥርዓት ግንባታ፤ እዚሕ ደርሷል።ከእንግዲሕስ?