የኢትዮጵያ ምርጫና የመገናኛ ዘዴዎች ሚና DW Amharic February 1, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የምርጫዉ ዝግጅት እና ሒደቱ በሚያነጋግርበት፤ ፓርቲዎችንና ምርጫ ቦርድን በሚያወዛግብበት መሐል ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት ሑዩማን ራይትስ ዋች ባወጣዉ ዘገባ የኢትዮጵያ መንግሥት በነፃ መገናኛ ዘዴዎችና በጋዜጠኞች ላይ የሚያደርሰዉ ጫና እና በደል እየባሰ መምጣቱን በዝርዝ ዘግቧል