የአፍሪቃ የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ DW Amharic January 31, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic 24ተኛው የአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለክፍለ ዓለሙ የሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ቅድሚያ ትኩረት በመስጠት ዓርብ ቅዳሜ ጥር 22 ቀን 2007 ዓ. ም.አዲስ አበባ ውስጥ ጀምሮ ዛሬ ተጠናቋል። በጉባኤው ኢቦላ፣ ቦኮ ሃራም፣ ሶማሊያ፣ ደቡብ ሱዳንን የተመለከቱና ሌሎች ጉዳዮች ተነስተዋል።