ምንድ ነው አድገት? ምድነው ልማት? – ሜሮን ጌትነት

Meron Getinetበሜሮን ጌትነት

የአንድ አገር የእድገት መመዘኛው በወረቀት ለይ የሰፈረ አሀዝ ሳይሆን እውነታው በአገሪቱ ላይ ያሉ ዜጉች የየለት ኖራቸው እውነታውን ይመሰክራል፣መልካም አስተዳደር በሌለበት፣ ዜጉች በፍትህ ለይ ተስፋ ከቁረጡ፣ በገዛ አገራቸው ባእድነት ከተሰማቸው፡ህገ መንግስቱ የፈቀደላቸውን መብት መጠየቃቸው ሽብርተኛ ካስበለለቸው፡ የገዛ አገራቸውን ትተው በስደት ከወጡ፣ ተወልደው ከኖሩበት ቀዩ በግፍ ከተፈናቀሉ፣ ለብዙአን ጨለማ ለጢቂቶች ብቸ ገነት መስሎ ከታየ፣ የአገሪቱ የስልጣን ቦታወች በጥቂቶች እጅ ከሆነ ምንድ ነው አድገት?ምድነው ልማት? ይህንንማ ፋሽስት ጣልያን አድርጉታል። በአጠቃላይ የህግ የበላይነት በሊለበት ስልጣን በጢቂቶች እጅ በሆነበት አገር እድገት በፍፁም አይኖርም ካለም በሕዝብ ደም የደለቡ ባለስልጣኖች እና ቤተሰባቸው ነው። ኤፈርት መግስት፣ ኤፈርት የንግድ ድረጅት፣ ኤፈርት ፖሊስና ወታደር ማለት ነው። በፈለገበት የፈለገውን ማድረግ ይችላል።

ኢትዮጵያ በሰላም ለዘላለም ትኑር፡፡