የጥምቀት በዓል አከባበር በኢትዮጵያ DW Amharic January 19, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በኢትዮጵያ በክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች ዘንድ ዛሬ የጥምቀት በዓል በደማቅ ተከብሮአል። የጥምቀት በዓል ከጊዜ ወደ ጊዜ የዓለም አቀፉን ሕብረተሰብ ቀልብ እየሳበ በመምጣቱ የአከባበር ሥነ-ስርዓቱን በተመ የትምሕርት፤የሳይንስና የባሕል ድርጅት «UNESCO» ጥበቃ ስር በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተመልክቶአል።