«ቻርሊ ኤብዶ» በሙስሊሙ ዓለም ቁጣ ቀሰቀሰ DW Amharic January 17, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የፈረንሳዩ ምጸታዊ ጋዜጣ «ቻርሊ ኤብዶ» ነብዩ መሐመድ ላይ የሚሳለቅ ምስል በገፁ ላይ በድጋሚ ካወጣ በኋላ በዓለም ዙርያ በሚገኙ የሙስሊም ሃገራት ከፍተኛ ተቃዉሞ አጭሯል። በኒጀር ዚንደር ከተማ በሚገኝ አንድ የፈረንሳይ የባህል ተቋም እና ሦስት አብያተ ክርስትያናት ላይ የእሳት ቃጠሎ ጥቃት ደርሶ አራት ሰዎች መገደላቸው ተዘግቧል።