የናይጀሪያ ምርጫና አሳሳቢው የሃገሪቱ ፀጥታ DW Amharic January 16, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከአራት ሳምንት ባነሰ ጊዜ ውስጥ በናይጀሪያ የምክር ቤት አባላትና ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ይካሄዳል ። በአሁኑ ጊዜ በሽብር ማዕበል በምትናወጠው በናይጀሪያ ምርጫ እንዴት ሊካሄድ ይችላል የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ሆኗል ።በምርጫው ዋዜማ በናይጀሪያ አሳሳቢው የፀጥታ ችግር ብቻ አለመሆኑን የዶቼቬለዋ ሽቴፋኒ ዱክሽታይን ዘገባ ያስረዳል ።