በመቐለ ከተማ ባደባባይ ማጤስ መከልከሉ DW Amharic January 16, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሰዎች በሚገለገሉበትና በሚያዘወትሩት አካባቢ ትምባሆ ማጨስ በበርካታ ሃገራት መከልከል ከተጀመረ ከታራረመ። በኢትዮጵያም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቅርቡ ይህን መሰል ዉሳኔ ማሳለፉ ተሰምቷል ተግባራዊነቱ ቢዘገይም።