የፓሪሱ ሽብርና በየመን አል ቃኢዳ DW Amharic January 15, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሰነዓ-የመን የሚገኘዉ ተባባሪ ዘጋቢያችን ግሩም ተክለ ሐይማኖት እንደሚለዉ ግን ለፓሪሱ ጥቃት ሐላፊነቱን የወሰደዉ የዓረቢያ አል-ቃኢዳ የተሰኘዉ ቡድን እንጂ የየመኑ አይደለም