የደቡብ ሱዳን ግጭትና ኤኮኖሚያዊዉ ተፅዕኖ DW Amharic January 15, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የደቡብ ሱዳን የተራዘመ ጦርነት በሀገሪቱ እና በአጎራባች ሃገራት ላይ የሚያስከትለዉን የኤኮኖሚ ወጪ የመዘነ ዘገባ ቀረበ። እንደዘገባዉ የደቡብ ሱዳን የእርስ በርስ ግጭት በዚህ ይዞታ ከአንድ እስከ አምስት ዓመታት ከቀጠለ ከ22,3 እስከ 28 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር አዲሲቱን ሀገር ያሳጣታል።