የኢትዮ ኮለኝ የስፖርትና የባህል ማኅበር ዓመታዊ በዓል DW Amharic January 15, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከተመሰረተ ከ10 ዓመት በላይ የሆነዉ የ«ኢትዮ ኮለኝ የስፖርትና የባህል ማሕበር» ዓመታዊዉን ባህላዊ መድረክ ሲያዘጋጅ ይህ ለሁለተኛ ግዜ መሆኑ ነዉ። በኖርዝ ራይን ዊስት ፋልያ እንዲሁም አቅራቢያ ግዛቶች ዉስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የተሰባሰቡበትን ባህላዊ መድረክ ቃኝተን በዕለቱ ዝግጅታችን ይዘን ቀርበናል።