የኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ ድግስ በቢለፌልድ DW Amharic January 14, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጀርመኗ ቢለፌልድ ከተማ ዛሬ ማምሻዉን የኢትዮጵያ የባህል የሙዚቃ ድግስ ይካሄዳል። የሙዚቃ ድግሱ WDR በተሰኘዉ የጀርመን ራዲዮ በሀገሩ አቆጣጠር ከምሽቱ ሁለት ሰዓት እስከ አራት ሰዓት በቀጥታ የሙዚቃ ድግሱ ከሚካሄድበት አዳራሽ ይሰራጫል።