የናይጄሪያ ወጣት ሴት አሸባሪዎች DW Amharic January 14, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ቦኩ ሐራም ልጃገረዶችን ለእጥፍቶ ጠፊነት ማዝመቱን መንታ ድል እንደሚያስገኝለት ሥልት ነዉ የሚቆጥረዉ።አንደኛ «ሴቶችም ይዋጋሉ» እያለ ወጣቶች ዓላማዉን እንዲቀበሉ መቀስቀሻ ያደረገዋል።ሁለተኛ ቡድኑን ይበልጥ ተፈሪ ያደርገዋል።