የፀሐይ ኃይል ዓለም አቀፍ ተፍላጊነትና ተቀባይነት DW Amharic January 14, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አመቺ፤ በውጪም፤ ቀለል በሚለው የፀሐይ ኃይል ላይ ያተኮሩ አገሮች ቁጥር በሚያስደንቅ ፍጥነት በማደግ ላይ ይገኛል። እ ጎ አ በ 2014 ዓ ም ብቻ፤ በ 20 ከመቶ ነው ያሻቀበው። ይኸው ታዳሽ የኃይል ምንጭ፣ የወደፊቱ ዋንኛ የሥነ ቴክኒክ ፀጋ ያህል