የስፖርት ጥንቅር፦ ጥር 4 ቀን፣ 2007 DW Amharic January 12, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አትሌቲክስን፣ እግር ኳስን እና የዝውውር ዜናዎችን የሚመለከቱ ዘገባዎች ቅኝት ተደርጎባቸዋል። የፊታችን ቅዳሜ ስለሚጀምረው የአፍሪቃ ዋንጫ ጨዋታዎች እና ፕሬሚየር ሊግን ጨምሮ በአውሮጳ ስለተከናወኑ ግጥሚያዎች ዳሠሣ ይኖረናል።