የፓሪሱ ጥቃትና የዓለም ሠላም DW Amharic January 12, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ፓሪስ ተሸበረች። ዓለም ደነገጠ። ግድያ፤ ሽብሩን አወገዘ። አዘነም፤ ብዙዉ «እኔም ሻርሊ ኤብዶ ነኝ» አለ። ሌሎች ግን «ፍቅር ያሸንፋል።»