ፓሪስ፤ በሽብር ጥቃት የተገደሉት በአደባባይ ሠልፍ ታሰቡ DW Amharic January 11, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በፈረንሣይ ዋና ከተማ ፓሪስ ባለፉት ጥቂት ቀናት በሽብር ጥቃት የተገደሉ 17 ሰዎችን ለማሰብ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች አደባባይ መውጣታቸው ተዘገበ። ሠልፉ የተጀመረው በጥቃቱ የተገደሉት ሰዎች ቤተሰቦችን ከዓለም ዙሪያ የተሰባሰቡ ፖለቲከኞች ከኋላቸው በፀጥታ በመከተል ነበር።